ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት የምትመሰል ሀገር ኾናለች።
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት የምትመሰል ሀገር ኾናለች። የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የጀመርናቸው ሥራዎች የአካባቢ ጥበቃ፣ የዘላቂ ኢኮኖሚ ዕድገት፣ የደህንነትና የብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቂያ ቁልፍ ስልቶችም ናቸው። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሐሳብ አመንጪነት የተጀመረው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የተፈጥሮ ሀብትን ከመጠበቅ ባሻገር ኢኮኖሚያዊ ልማትን በማፋጠን ለትውልድ ተሻጋሪ ብልጽግናን የማረጋገጥ ብሔራዊ ንቅናቄ…
Read the full story at amharamassmedia ↗