“ሰባራ እግር እንጂ ሰባራ ሥነ-ምግባር አላሰለጥንም” ወልደመስቀል ኮስትሬ (ዶ.ር)
“ሰባራ እግር እንጂ ሰባራ ሥነ-ምግባር አላሰለጥንም” ወልደመስቀል ኮስትሬ (ዶ.ር) ተስፋን ያሳየው ድል እንዳያዘናጋን እንጂ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ትንሳኤ መነሻ የኾኑት ዳካረኞች በወርቆች የታጀበ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ እያሳየው ያለው መዋዠቅ ጉዞውን ስጋት ውስጥ ከጣለው ከራርሟል። መነሻ ምክንያቶቹ ከሜዳ እና ከሜዳ ውጪ… https://www.ameco.et/sport/6885/
Read the full story at amharamassmedia ↗