"የጎግል ካርታው የተሳሳተ ነው።ባድመን ወደ ኤርትራ አካሏታል።" አስተያየት ሰጭዎች
"የጎግል ካርታው የተሳሳተ ነው።ባድመን ወደ ኤርትራ አካሏታል።" አስተያየት ሰጭዎች ከትናንት ጀምሮ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና በኤርትራ ሰራዊት መካከል ከአዲ ቦክራይ እስከ ቢያራ አዲ አስመሩ ባሉ የድንበር አካባቢዎች የከባድ መሳሪያ ተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ይገኛል ተብሏል። የዲፕሎማቲክ ምንጮች እንደገለጹት፣ ዛሬ ህዳር 5 ሁኔታው ቀጥሎ በባድመ አካባቢ ግጭቱ እየተባባሰ መምጣቱንና በኢትዮጵያ በኩል የሚፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች እንዲሁም በኤርትራ በኩል የሚተኮሱ ከባድ መሣሪያዎች ሁኔታውን ወደ ሰፊ ወታደራዊ ግጭት ሊያመሩት ይችላሉ የሚል ስጋት ፈጥሯል። በሌላ በኩል ባድመን ጎግል ወደ ኤርትራ ማካለሉ የተሳሳተና ሊታረም እንደሚገባ አስተያየት ሰጭዎች ገልፀዋል። ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇…
Read the full story at wasulife ↗