#MoE

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-11-14 11:01:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

#MoE ትምህርት ሚኒስቴር ለቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች ከህዳር 07-19/2019 ዓ.ም በተመረጡ አሰልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች ስልጠና ይሰጣል። ትምህርት ሚኒስቴር ስልጠናውን ለመስጠት ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ጋር በትብብር ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል፡፡ ለስልጠናው የተመረጣችሁ የትምህርት ቤት ዳይሬክተሮች፣ ምክትል ዳይሬክተሮች፣ የሴት አመራሮች እና የጉድኝት ማዕከል ሱፐርቫይዘሮች በየተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ ህዳር 06/2019 ዓ.ም ገብታችሁ እንድታድሩ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። በስልጠናው ቆይታ ሰልጣኞች ሁሉንም ቀናት በዩኒቨርሲቲዎች የሚቆዩ ሲሆን፣ ስልጠናውን ማቋረጥ እንደማይቻል ተገልጿል። ሰልጣኞች በሚቆዩበት ዩኒቨርሲቲ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት ይቀርብላቸዋል። የትራንስፖርት ወጪያቸውም የሚሽፈንላቸው…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]