የስኳር ሕመም ቀድሞ ከታወቀ 80 በመቶ የሚኾነው ከሕመሙ ጋር ተያይዞ የሚመጡ ጠንቆችን መከላከል ይቻላል።
የስኳር ሕመም ቀድሞ ከታወቀ 80 በመቶ የሚኾነው ከሕመሙ ጋር ተያይዞ የሚመጡ ጠንቆችን መከላከል ይቻላል። “የስኳር ሕመም ላይ ቀድመን እርምጃ እንውሰድ” በሚል መሪ ሀሳብ የዓለም የስኳር ሕመም ቀን ተከብሯል:: መርሐግብሩን በዓለም አቀፍ ደረጃም ኾነ በኢትዮጵያ ለ35ኛ ጊዜ ነው የተከበረው:: የኢትዮጵያ የስኳር ሕመም ማኅበር እና የጤና ሚኒስቴር በጋራ ባዘጋጁት መርሐግብር የኢትዮጵያ የስኳር ሕመም ማኀበር ከፍተኛ መሪዎች፣ አባላት፣ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የጤና ባለሙያዎች…
Read the full story at amharamassmedia ↗