የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር ከፍተኛ አመራር ልጅ በታጣቂዎች ተገደለ።
የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር ከፍተኛ አመራር ልጅ በታጣቂዎች ተገደለ። የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ዋና አስፈጻሚ ብርጋዴር ጀነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) ልጅ የሆነው ወጣት መዋእል ገብረእግዚአብሔር መንገድ ላይ በታጣቂዎች መገደሉን የቅርብ ምንጮች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። ምንጮቹ እንደገለጹት፤ ወጣቱ ትናንትና አመሻሽ ከመቐለ በ15 ኪሎ ሜትር ርቀት በምትገኘው ደጉዓ ተምቤን ወረዳ ታጣቂዎች በከፈቱበት ጥቃት ሕይወቱ አልፏል። በ1995 ዓ/ም የተወለደው የ24 ዓመቱ ወጧት መዋእል ገብረእግዚአብሔር የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 5 በመቐለ ከተማ ይፈጸማል ተብሏል። ሟቹ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 2017 ዓ.ም የቲዲኤፍ አባል የነበረ ሲሆን ጥር 2017 ዓ.ም የኮር እና ከኮር በላይ አመራሮች በእነ ደብረፅዮን ገብረሚካኤል…
Read the full story at tikvahethiopia ↗