በአምስት ዓመታት ውስጥ 19 ሚሊዮን የሀገር ውስጥ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።
በአምስት ዓመታት ውስጥ 19 ሚሊዮን የሀገር ውስጥ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል። የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ባለፉት አምስት ዓመታት ያከናወነውን የልማት ጉዞ የሚገመግም የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የሚኒስቴሩ የአምስት ዓመት የለውጥ ጉዞ፣ የተገኙ ውጤቶች፣ ያጋጠሙ ፈተናዎች እና በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎች ተገምግመዋል። የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በአምስት ዓመቱ የልማት ጉዞ በፊት ተበታትነው የነበሩ የተቋሙ አሠራሮች እና እሳቤዎች ወደ አንድ አቅጣጫ…
Read the full story at amharamassmedia ↗