ተመሳሳይ የ12ኛ ክፍል ውጤት ያስመዘገቡት መንትዮች   👏

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-31 13:00:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተመሳሳይ የ12ኛ ክፍል ውጤት ያስመዘገቡት መንትዮች 👏 የባሕር ዳር ከተማ ካቶሊክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሆኑት መንትዮቹ በዕምነት መልካሙ እና ዮርዳኖስ መልካሙ ተመሳሳይ ውጤት ማስመዝገባቸው አስደናቂ ክስተት ሆኗል። የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች የሆኑት መንትዮቹ፣ ተመሳሳይ 413 ከ 600 ውጤት ማስመዝገባቸው ብዙዎችን አስገርሟል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]