ገንዘብ ልክፈላችሁና ሃገሪቱን ለቃችሁ ውጡ - እስራኤል

ADDIS_NEWSneutral2026-11-14 12:42:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ገንዘብ ልክፈላችሁና ሃገሪቱን ለቃችሁ ውጡ - እስራኤል ሰበር ዜና፡ እስራኤል ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ለሌላቸው የሁሉም አፍሪካ ሀገራት ዜጎች 3,500 ዶላር በመክፈል በፈቃደኝነት እንዲወጡ የሚያበረታታ መርሐ-ግብር ይፋ አደረገች የእስራኤል የሕዝብ እና የኢሚግሬሽን ባለሥልጣን ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሀገሪቱ የሚኖሩ የሁሉም አፍሪካ ሀገራት ዜጎች በፈቃደኝነት ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ለእያንዳንዳቸው 3,500 የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ እና ነጻ የአውሮፕላን ትኬት የሚያስገኝ የተስፋፋ መርሐ-ግብር ይፋ አደረገ። በዚህ አዲስ አሠራር መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉና በፈቃደኝነት ለመመለስ የሚስማሙ ስደተኞች በአውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የ3,500 ዶላር ጥሬ ገንዘብ ክፍያ፣ በመንግሥት ወጪ የሚሸፈን የበረራ ትኬት፣ የጉዞ ሰነድ ድጋፍ እንዲሁም እስከሚበሩ ድረስ እስከ ሁለት ሳምንት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]