“ለክሪስቲያኖ ሮናልዶ ልዩ የሽኝትና የምሥጋና መርሐግብር ሊካሄድ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-14 12:33:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ለክሪስቲያኖ ሮናልዶ ልዩ የሽኝትና የምሥጋና መርሐግብር ሊካሄድ ነው። በቅርቡ ከ23 ዓመታት በኋላ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ራሱን ያገለለው ፖርቹጋላዊው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ፣ በፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አባላት ልዩ የምስጋና እና የሽኝት ዝግጅት እንደተዘጋጀለት ታውቋል። ፖርቹጋል ዛሬ በኔሽንስ ሊግ ዴንማርክን በምትገጥምበት ጨዋታ ሁሉም የቡድኑ አባላት ለርሱ መታሰቢያነት 7 ቁጥር መለያ ለብሰው… https://www.ameco.et/sport/6888/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]