በሰማይ ፣ በባሕር እና በምድር የተዘረጋው የኢትዮጵያ ክንድ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-14 12:38:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሰማይ ፣ በባሕር እና በምድር የተዘረጋው የኢትዮጵያ ክንድ! ሀገራት ሉዓላዊነታቸውን እና ብሔራዊ ጥቅማቸውን ማስጠበቅ የሚቻለው በወታደሮች እና በመሣሪያዎች ብቻ ሳይኾን እነሱን ሊያስቀጥሉ የሚችሉ ጠንካራ ተቋማት፣ ቴክኖሎጂ፣ የኢንዱስትሪ አቅም እና ቴክኖሎጂን የሚላመድ የሰው ኀይል ሲኖር ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዘመናዊ፣ ቴክኖሎጂን የተገነዘበ፣ በሀገር ውስጥ ምርት ራሱን የሚችል እና ሠራዊቱ ሙያዊ ብቃቱን የጠበቀ እንዲኾን እየተሠራ ይገኛል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]