ለጀሱስ ዲ ሚጉኤል ሞት ምክንያት የሆነው በረኛ የ12 ጨዋታዎች ቅጣት ተጣለበት፤ግብ ጠባቂው ግን ዳግም ወደ እግርኳስ መመለሱ አጠራጣሪ ኾኗል።
ለጀሱስ ዲ ሚጉኤል ሞት ምክንያት የሆነው በረኛ የ12 ጨዋታዎች ቅጣት ተጣለበት፤ግብ ጠባቂው ግን ዳግም ወደ እግርኳስ መመለሱ አጠራጣሪ ኾኗል። ከሳምንት በፊት በስፔን 2ኛ ዲቪዚዮን ቴነሪፌና አንዶራ ክለቦች ባደረጉት ጨዋታ አሳዛኝ ነገር መከሰቱ ይታወሳል። በጨዋታው ማብቂያ አካባቢ የቴነሪፌው አጥቂ ጀሱስ ዲ ሚጉኤል ኳስ ለማግኘት በሚጥርበት ወቅት የአንዶራው ግብ ጠባቂ ጀሱስ አዎኖ የግብ ክልሉን ለቆ በመውጣት በፈጠሩት ግጭት ዲ ሚጉኤል… https://www.ameco.et/sport/6891/
Read the full story at amharamassmedia ↗