ሉዓላዊነትንና ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ የሚችል ዘመኑን የዋጀ፣ በሙያዊ ብቃትና በቴክኖሎጂ የበቃ ሠራዊት ተገንብቷል።
ሉዓላዊነትንና ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ የሚችል ዘመኑን የዋጀ፣ በሙያዊ ብቃትና በቴክኖሎጂ የበቃ ሠራዊት ተገንብቷል። ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 16ኛ ዙር መደበኛ ኮርስ ተማሪዎችን በማስተርስና በመጀመሪያ ዲግሪ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በክብር እንግድነት በመገኘት ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ የሠራዊቱ ግንባታ በሰው ኃይል ጥራት፣ በሙያዊ ክህሎት፣ በአመራር ብቃትና በቴክኖሎጂ አቅም ላይ የተመሠረተ መሆኑን ገልፀው ፣የሀገርን ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ጥቅምን እና የህዝብን ደህንነት ለማስጠበቅ በሙያዊ ብቃት፣ በዘመናዊ አመራርና በቴክኖሎጂ የበቃ ሠራዊት እየተገነባ እንደሚገኝም ተናግረዋል። በታሪኳ የውጫዊ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗