በመልክ የኔታንያሁ መንታ የተባሉት ሰወ በቴህራን ጎዳናዎች:
በመልክ የኔታንያሁ መንታ የተባሉት ሰወ በቴህራን ጎዳናዎች: 📌በመመሳሰል ንግዳቸው የተቀዛቀዘው የደረቅ ፍራፍሬ ነጋዴ በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን የሚገኝ አንድ የደረቅ ፍራፍሬ ነጋዴ ገጽታው የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋር በመመሳሰሉ ብቻከባድ ማህበራዊ ውግዘትና የንግድ ቅዛቅዜ ገጥሞታል። በማህበራዊ ሚዲያ በተሰራጨው ቪዲዮ ሳቢያ ከፖለቲካ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የሌለውይህ አዛውንት ነጋዴ፤ በህዝቡ ዘንድ የቦይኮት (የማቀብ) ዘመቻ ተደርጎበታል። ፍጹም በተፈጥሮ መመሳሰል ብቻ የዕለት ተዕለት ኑሮውን ለመግፋት የሚተጋው ይህ ነጋዴ ዛሬ ላይ በቴህራን ጠባብ ጎዳናዎች የብቸኝነት እና የውግዘት ጥላ አርፎበታል። ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇 https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ…
Read the full story at wasulife ↗