የሰው ልጅ በሕግ ካልተመራ፣ ወደ አውሬነት ሊቀየር ይችላል!!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-14 15:03:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሰው ልጅ በሕግ ካልተመራ፣ ወደ አውሬነት ሊቀየር ይችላል!! ኤርትራ ውስጥ የቅቤ ቅል ትመስል ከነበር፣ በሶስት ወራት ውስጥ፣ የርሃብ ማስታወቂያ የምትሰራ መስለህ፣ ከአመራሩ ውጭ ያለው ሰራዊት፣ መልኩ ተመሳሳይ እስኪሆን ድረስ፣ መጠውለግህ እንደማይቀር ከወዲሁ ልነግርህ እፈልጋለሁ። …አዎን ኤርትራ ውስጥ፣ የተከማቸ 300 ሺህ ጦር አለ ስትባል፣ አምነህ ለመግባት እንዳትቸኩል። ሻቢያ ይህንን ያህል ጦር ለመመገብ፣ አቅም የለውም። ያም ብቻ አይደለም፣ የዚህን ያህል ቁጥር ይዘህ፣ በመሬቱ እንድትደራጅ አይፈቅድልህም....... https://youtu.be/MlD-k-SgfaE?si=HTV0KzjzDifJWDxj

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]