አዲስ ምዕራፍ ተመልሷል!

HAHUJOBSneutral2026-11-14 15:30:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ ምዕራፍ ተመልሷል! አዲስ ምዕራፍ ሥራ ፈላጊዎችን ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር የሚያገናኝ የሥራና የሙያ ኤክስፖ ነው። በዚህ ዝግጅት ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር በቀጥታ የመገናኘት፣ ስለ የሥራ ዕድሎች የመጠየቅ እና ቀጣዩን የሙያ እርምጃ የመውሰድ ዕድል ያገኛሉ። የዚህ ዕድል አካል ይሁኑ! #HaHuJobs #AdisMeiraf #JobFair

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]