ቼልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ አስደናቂ ብቃት ላለው ወጣት ተጫዋች ከወዲሁ ፉክክር ውስጥ ገብተዋል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-14 15:29:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቼልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ አስደናቂ ብቃት ላለው ወጣት ተጫዋች ከወዲሁ ፉክክር ውስጥ ገብተዋል። የጣሊያኑ ኮሞ ክለብ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ያልተጠበቀ ድንቅ አቋም እያሳየ ይገኛል። በቀድሞው የአርሰናል አማካይ ሴስክ ፋብሪጋዝ የሚሰለጥነው ክለብ በሴሪያ ኤም ኾነ በቻምፒየንስ ሊጉ ለታላላቅ ክለቦች በቀላሉ እጅ ባለመስጠት በርካታ ድሎችን እያስመዘገበ ነው። ለዚህ የቡድኑ ጥንካሬ ምሰሶ ከኾኑ ተጫዋቾች መካከል… https://www.ameco.et/sport/6894/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]