በጄኔቫ ኤርትራዊያን ‹‹ጦርነት ይቁም›› የሚል ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ በዛሬው እለት በጄኔቫ ከተማ ከተለያዩ የአውሮፓ ክፍሎች የተሰባሰቡ ኤርትራዊያን ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-14 16:18:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

በጄኔቫ ኤርትራዊያን ‹‹ጦርነት ይቁም›› የሚል ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ በዛሬው እለት በጄኔቫ ከተማ ከተለያዩ የአውሮፓ ክፍሎች የተሰባሰቡ ኤርትራዊያን ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑት እነዚህ ኤርትራዊያን በዋነኝነት ‹‹ጦርነት ይቁም›› የሚል መሪ መፈክር የያዙ ቢሆንም የተለያዩ መልእክቶችንም አስተላልፈዋል፡፡ ከእነዚህ መካከል የኤርትራ ሉአላዊነትና የግዛት አንድነት ይከበር፣ አለም አቀፍ ህግ ይከበር፣ ዲፕሎማሲና ውይይት ይቅደም የሚሉ ይገኙበታል፡፡ እንዲሁም የተባበሩት አረብ ኤመሬትስን የሚያወግዙ መፈክሮችም ተሰምተዋል፡፡ የኤርትራን ባንዲራና የፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂን ፎቶ አንግበው ይህንን ሰልፍ ባካሄዱት ኤርትራዊያን መሀል የኢትዮጵያን ባንዲራ የያዙ ጥቂት ሰዎችም ታይዋል፡፡ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]