በትግራይ አፈሳን የሸሹ “800 ሺህ ወጣቶች” ወደሌሎች ኢትዮጵያ አካባቢዎች መሸሻቸውን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ተናገሩ‼️
በትግራይ አፈሳን የሸሹ “800 ሺህ ወጣቶች” ወደሌሎች ኢትዮጵያ አካባቢዎች መሸሻቸውን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ተናገሩ‼️ ትግራይ ውስጥ በነበረው የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ምክንያት “እስከ 800 ሺህ" የሚደርሱ ወጣት የክልሉ ነዋሪዎች ወደ አዲስ አበባ እና ሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች መሸሻቸውን የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ይህንን የተናገሩት ሰሞነኛው የፌደራል መንግሥት እና የትግራይ ኃይሎች ግጭት በድጋሚ ከተነሳ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ትናንት አርብ ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. በክልሉ መዲና መቀለ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው። ኢታማዦር ሹሙ በቆይታቸው በክልሉ ከሚገኙ ከሠራዊት አዛዦች ጋር ግምገማ ማድረጋቸውን እንዲሁም “ወደ ሠራዊቱ አንዳንድ አሀዶች” በመሄድ ወታደሮችን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። በመቀጠል…
Read the full story at addis_news ↗