ሁለተኛ ድሉን ለማስመዝገብ ወደ ሜዳ የሚገባው አርሰናል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-31 13:31:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሁለተኛ ድሉን ለማስመዝገብ ወደ ሜዳ የሚገባው አርሰናል። ከ4 ጨዋታዎች በኋላ ከ3 ነጥብ ጋር ለመገናኘት ካለመው አስቶን ቪላ ጋር የሚገናኙበት ተጠባቂ ጨዋታ፡፡ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት የማጠናቀቂያ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4፡00 በቪላ ፓርክ ሲካሄድ አርሰናል ከሜዳው ውጭ ከአስቶን ቪላ ይገናኛል። ከአምና ሻምፒዮንነት መልስ አዲሱን ዓመት ኮቨንትሪ ሲቲን 3 ለባዶ በመርታት በድል የጀመሩት መድፈኞቹ ምሽት ላይ በሊግ ቆይታቸው ከሚፈትኗቸው ክለቦች መካከል አንዱን ይገጥማሉ።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]