ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን አስፈረመ።
ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን አስፈረመ። የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን ከፒኤስጂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ለባርኮላ 125 ሚሊዮን ዩሮ እና ተጨማሪ 20 ሚሊዮን ዩሮ ክፍያ ፈጽሞ ነው የግሉ ያደረገው። የሞሐመድ ሳላህ ምትክ ኾኖ አንፊልድ የደረሰው የ 23ዓመቱ አጥቂ በሊቨርፑል ቤት ለአምስት ዓመት ለመቆየት ነው የፈረመው። ባርኮላ በሊቨርፑል ቤት የ29 ቁጥር መለያን ይለብሳል ተብሎም ይጠበቃል። #አሚኮ #ስፖርት #ባሕር_ዳር #ነሐሴ_25_2018_ዓ_ም በዳናይት ሲሳይ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Read the full story at amharamassmedia ↗