❓ ለዓመታት እንግሊዝኛ ተምረው፣ ግን አሁንም አቀላጥፈው መናገር ከብዶዎታል?

ENGLISH_ETHIOPIANneutral2026-11-14 19:35:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

❓ ለዓመታት እንግሊዝኛ ተምረው፣ ግን አሁንም አቀላጥፈው መናገር ከብዶዎታል? ❓ ሰው በእንግሊዝኛ ሲያናግርዎት እየገባዎት፣ መልስ ሊሰጡ ሲሉ ግን ቃላት ይጠፋብዎታል? ❓ የእንግሊዝኛ ቃላትን በተሳሳተ መንገድ አንብቤ ሰው እንዳይስቅብኝ ብለው መናገር ይፈራሉ? ❓ ለሥራ ቃለ-መጠይቅ (Interview)፣ ለንግድዎ ወይም ለዕለት ተዕለት ኑሮዎ የሚሆን ተግባራዊ እንግሊዝኛ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ከ300 ገጽ በላይ የያዘው አዲሱ «እንግሊዝኛ በቀላሉ — ያለ አስተማሪ» የተሰኘው ዲጂታል መጽሐፍ የእርስዎን ችግር ከሥሩ ለመፍታት ተዘጋጅቷል! 🌟 ይህን መጽሐፍ ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው? ™️ ምንም አሰልቺ የሰዋሰው (Grammar) ህግ የለውም! ወዲያውኑ አንብበው በተግባር የሚናገሯቸውን ዓረፍተ ነገሮች ብቻ ይዟል። ™️ አነባበቡ በሙሉ በአማርኛ ፊደላት ተጽፏል! አማርኛ ማንበብ…

Read the full story at english_ethiopian ↗
AdYour ad here[email protected]