" ዓድዋ ትግራይ ነው ፤ ባህረ ነጋሽ ትግራይ ነው ፤ አክሱም ትግራይ ነው ፤ ዶግዓሊ ትግራይ ነው ፤ ጉንደት ትግራይ ነው፤ ባፅዕ ትግራይ ነው ፤ ኣዶሊስ ትግራይ ነው፤ አሁን ያለው የኢትዮጵያ ጂኦግራፊ የተመሰረተው በቅርብ ነው፤ የዚህ ጂኦግራፊ መሰረት ግን ትግራይ ነች። የኢትዮጵያ ህዝብ አይክድም፤ ይህንን የካደው ህወሓት ነው" ሲሉ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ ተናግረዋል።
" ዓድዋ ትግራይ ነው ፤ ባህረ ነጋሽ ትግራይ ነው ፤ አክሱም ትግራይ ነው ፤ ዶግዓሊ ትግራይ ነው ፤ ጉንደት ትግራይ ነው፤ ባፅዕ ትግራይ ነው ፤ ኣዶሊስ ትግራይ ነው፤ አሁን ያለው የኢትዮጵያ ጂኦግራፊ የተመሰረተው በቅርብ ነው፤ የዚህ ጂኦግራፊ መሰረት ግን ትግራይ ነች። የኢትዮጵያ ህዝብ አይክድም፤ ይህንን የካደው ህወሓት ነው" ሲሉ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ ተናግረዋል። ባህረ ነጋሽ በጥንቱ ዘመን በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሥር የነበረ የታሪክ የማዕረግ ሥልጣን ሲሆን ተግባሩም የአሁኗን ኤርትራን እና የባሕር ጠረፍ (ቀይ ባህር አካባቢ) የማስተዳደር ስልጣን ያለው እንደነበር ታሪክ ያስረዳል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗