የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-31 15:35:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡- ✅ከጠዋቱ 2:00-10:30 👉ጥሩ መናፈሻ፣ አባዶ ኮንዶሚኒየም በከፊል፣ጋቦን ኢንባሲ፣ 24 ስፖርት ኮሚሽን ፣አደይ አበባ ስታዲየም ፣ 24 ኮንዶሚኒየም ጨጨሆ የባህል አዳራሽ ፣ መሶብ ፣ ቦሌ መድሀኒአለም ፣ ቦሌ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና አካባቢው ፣ 👉ሬድዋን ህንጻ ፣ ሞኢንኮ ጀርባ፣ ሰላም ህንጻ ፣ ኦሮሚያ ታወር ፣ ዮጎ ቸርች ፣ ቀነኒሳ ሆቴል ፣ ብርሀነ አደሬ ህንጻ ፣ አርመን ሆቴል ፣ ሞሞና ሆቴል ፣ ካሌብ ሆቴል ፣ መድሀኒአለም ታወር እና አካባቢው 👉ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል ፣ቶልቻ፣ ሰሪፊ፣ ጉጄ ፣ ቶልቻ ፣ታጠቅ ኢንዱስትሪ ፣ ፌስቱላ ማዕከል እና አካባቢው ፣ 👉ለገጣፎ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]