“ ሠራዊቱ የተሰጠውን ተልዕኮ በከፍተኛ ሞራልና በቁርጠኝነት እየተወጣ የሀገርን ሰላም ለማረጋገጥ እየሠራ ነው”- ጀኔራል ዓለምሸት ደግፌ
“ ሠራዊቱ የተሰጠውን ተልዕኮ በከፍተኛ ሞራልና በቁርጠኝነት እየተወጣ የሀገርን ሰላም ለማረጋገጥ እየሠራ ነው”- ጀኔራል ዓለምሸት ደግፌ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የተኩስ አመራር ኃላፊ ጀኔራል ዓለምሸት ደግፌ በትግራይ ክልል ከሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮችና አባላት ጋር ውይይት አደረጉ። በውይይቱ ወቅት ጀኔራል ዓለምሸት ደግፌ ሠራዊቱ የተሰጠውን ተልዕኮ በከፍተኛ ሞራልና በቁርጠኝነት እየተወጣ የሀገርን ሰላም ለማረጋገጥ እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል። ለሠራዊቱ ያላቸውን አክብሮት በመግለጽም አበረታትተዋል። ጀኔራሉ በተጨማሪም የረጅም ጊዜ የውትድርና ልምዳቸውን ከሠራዊቱ ጋር ያጋሩ ሲሆን፣ በቀጣይ ለሚኖሩ ተልዕኮዎች የሥራ መመሪያዎችን ሰጥተዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗