የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶር) ከከተማዋ የንግድ ማህበረሰብ ጋር ተወያዩ

WELCOMEneutral2026-11-16 06:21:18 UTC
AdYour ad here[email protected]
የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶር) ከከተማዋ የንግድ ማህበረሰብ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ሕዳር 6 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶር) ከከተማዋ የንግድ ማህረሰብ ጋር ተወያይተዋል በውይይት መድረኩ በከተማዋ ተግባራዊ ለማድረግ የታቀደው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ለኢኮኖሚ ዕድገት የሚኖረውን አስተዋጽኦ የሚፈጥራቸውን የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድሎች እንዲሁም የንግድ ማህበረሰቡን ተሳትፎ ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተደርጓል የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቱ የመቐለ ከተማን ገጽታ ከማሻሻል … The post የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶር) ከከተማዋ የንግድ ማህበረሰብ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]