በታዳሽ ኃይል ላይ የተመሠረተው የኢትዮጵያ ዲጂታላይዜሽን
አዲስ አበባ ሕዳር 6 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዚህ ዘመን ለኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ በሆኑት የንጹሕ ኃይልና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ በልዩ ትኩረት እየሰራች ትገኛለች ኢትዮጵያ እነዚህን በጥብቅ የተሳሰሩ ቁልፍ መስኮች ለማልማት በቂ የተፈጥሮ ሀብትና አስቻይ ሁኔታዎችን የታደለች መሆኗ ስትራቴጂያዊ ዕድል ነው አካታች የኢኮኖሚ ልማትን እውን ለማድረግ ታዳሽ ኃይል የልማት መሠረት ሲሆን የዲጂታል መሠረተ ልማት … The post በታዳሽ ኃይል ላይ የተመሠረተው የኢትዮጵያ ዲጂታላይዜሽን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗