የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለግብርና እና ገጠር ትራንስፎርሜሽን
አዲስ አበባ ሕዳር 6 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ የምታደርገውን ጉዞ ለማፋጠን በርካታ መዋቅራዊ ለውጦችን እያደረገች ሲሆን ከእነዚህም መካከል ግንባር ቀደሙን ስፍራ የሚይዘው ፋይዳ (የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ) ነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለዲጂታል ሽግግር ቁልፍ ጉዳይ በመሆኑ ባለፉት ዓመታት ዜጎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እንዲይዙ ሰፊ ስራ ተሰርቷል በዚህም እስካሁን ድረስ ከ53 ሚሊየን የሚበልጡ … The post የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለግብርና እና ገጠር ትራንስፎርሜሽን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗