ቻይና በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያላትን ኢንቨስትመንት በእጥፍ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

WELCOMEneutral2026-11-16 06:21:18 UTC
AdYour ad here[email protected]
ቻይና በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያላትን ኢንቨስትመንት በእጥፍ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ሕዳር 6 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያላትን ኢንቨስትመንት በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት በእጥፍ ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍጹም ከተማ በፓርኮቹ የቻይናን ኢንቨስትመንት ማሳደግ በሚቻልባቸው ጥረቶች ዙሪያ ከሀገሪቱ አምባሳደር ቼን ሃይ ጋር ተወያይተዋል በውይይታቸውም የሁለቱን ተቋማት ትብብር ለማጠናከርና የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ተወዳዳሪነት ለማሳደግ … The post ቻይና በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያላትን ኢንቨስትመንት በእጥፍ ለማሳደግ እየተሰራ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]