ተጠልፏል 😩

ZENA24NOWneutral2026-08-31 18:42:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተጠልፏል 😩 🚨 ማንቸስተር ሲቲ ኢሊማን ንዲያዬን ከኤቨርተን ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል የዝውውሩ አጠቃላይ ዋጋ 65 ሚሊዮን ፓውንድ ሲሆን፣ ከንዲያዬ ጋርም በግል ውል ላይ ስምምነት ተደርሷል። #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]