#ሰበር

ADDIS_NEWSneutral2026-08-31 18:48:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ሰበር ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድረገ! ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጋር የዓለም ዋንጫ እና የኮፓ አሜሪካ ዋንጫን ማሳካቱ ይታወሳል። ሜሲ ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን 207 ጨዋታዎችን አድርጎ 125 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን 68 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን ደግሞ አመቻችቶ አቀብሏል።አንድ የአለም ዋንጫ እና ሁለት ኮፓ አሜሪካ ዋንጫዎችንም ማሸነፍ ችሏል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]