የሁቲ ታጣቂዎች ባብል ኤልመንደብን ተቆጣጠሩ‼
የሁቲ ታጣቂዎች ባብል ኤልመንደብን ተቆጣጠሩ‼ በኢራን የሚደገፉት የሁቲ ታጣቂዎች ባልተጠበቀ አዲስ ግንባር በከፈቱት የተጠናከረ ጥቃት፣ የየመን መንግሥት ጦር ስትራቴጂካዊውን የባብ-ኤል-መንደብ የቀይ ባህር አካባቢ ሙሉ በሙሉ ለቆ ለመውጣት ተገዷል። ሁቲዎች የመንግሥቱን ዋና መቀመጫ ለመቆጣጠር በመገስገሳቸው፣ በሳዑዲ የሚደገፈው የየመን መንግሥት ኃይሉን ሁሉ መዲናውን አደንን ወደ መከላከል አዙሯል። ኤኤፍፒ (AFP) ጨምሮ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት፣ የሁቲ ታጣቂዎች አደን ከተማን ለመያዝ በ60 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ደርሰዋል። ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇 https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…
Read the full story at wasulife ↗