የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ቤተልሔም ተስፋዬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች።
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ቤተልሔም ተስፋዬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ክፍል ኃላፊ የነበረችው ቤተልሔም ተስፋዬ ባጋጠማት ድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን ተቋሙ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ቲክቫህ ከተቋሙ ባገኘው መረጃ ለቤተልሄም ህልፈት ምክንያት ተብሎ የተገለጸው መታጠቢያ ቤት (ሻወር ቤት) ውስጥ በተፈጠረ የመውደቅ አደጋ ምክንያት መሆኑን ተረድቷል። ቤተልሔም ተስፋዬ እድሜዋ 39 እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን ባለትዳርና የሦስት ሴት ልጆች እናት ነበረች። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በባልደረባው ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ ባወጣው መግለጫ ቤተልሔም በጋዜጠኝነትና በሕዝብ ግንኙነት ሙያዋ ለሀገሯና ለሕዝቧ በትጋት ያገለገለች ባለሙያ እንደነበረች አስታውሷል። በቆይታዋም ፦ •…
Read the full story at tikvahethiopia ↗