" ከነገ ጀምሮ ወደ ሽረ መደበኛ በረራ ዳግም እንጀምራለን "-የኢትዮጵያ አየር መንገድ(ለቲክቫህ ኢትዮጵያ)

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-16 16:52:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ከነገ ጀምሮ ወደ ሽረ መደበኛ በረራ ዳግም እንጀምራለን "-የኢትዮጵያ አየር መንገድ(ለቲክቫህ ኢትዮጵያ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የቆየውን የሽረ ከተማ መደበኛ በረራ በነገው ዕለት (ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም) ዳግም እንደሚጀምር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል። አየር መንገዱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው መረጃ መሠረት ከነገው የሽረ በረራ መጀመር ባሻገር ወደ ታሪካዊቷ የአክሱም ከተማ የሚደረገውን በረራም በድጋሚ ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል። በዚህም መሠረት የአክሱም ከተማ በረራ ከሰሞኑ ዳግም አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተቋሙ አረጋግጧል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትግራይ ክልል ተከስቶ ከነበረው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከመስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቐለ፣ ሽረ እና አክሱም ከተሞች ያደርጋቸው የነበሩ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]