በቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ አንዳንድ አመራሮች አማካኝነት ከ30 በላይ የመንግስት ቤቶች በፎርጅድ ዶክመንት ተወስደው ተገኙ
በቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ አንዳንድ አመራሮች አማካኝነት ከ30 በላይ የመንግስት ቤቶች በፎርጅድ ዶክመንት ተወስደው ተገኙ ይህ የሀብት ዘረፋ ድርጊት የተጋለጠው ለከተማው ከንቲባ እና የሰላምና ፀጥታ ሃላፊ በቀጥታ በደረሰ ጥቆማ አማካኝነት መሆኑን መሠረት ሚድያ አረጋግጧል https://www.meseretmedia.org/p/30-c16
Read the full story at meseretmedia ↗