የገንዘብ ሚኒስቴር ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃ ጭነው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች እንዲወረሱ አዲስ መመሪያ አዘጋጅቷል !
የገንዘብ ሚኒስቴር ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃ ጭነው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች እንዲወረሱ አዲስ መመሪያ አዘጋጅቷል ! (ይህ መረጃ ባለቤትነቱ - የካፒታል ጋዜጣ ነው) የገንዘብ ሚኒስቴር በኮንትሮባንድ ንግድ ላይ የተሰማሩ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉ ለመውረስና ጥብቅ ቅጣት ለመጣል የሚያስችል አዲስ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል። ቀደም ሲል በነበረው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2014 መሠረት፣ ተሽከርካሪዎች በኮንትሮባንድ ሲያዙ ባለንብረቶች " አላወቅኩም " በማለት የ100,000 ብር ቅጣት ብቻ ከፍለው ንብረታቸውን ያስመልሱ ነበር። ይህ አሰራር ባለፉት ስምንት ዓመታት ለኮንትሮባንዲስቶች እንደ መደበኛ የስራ ወጪ እየተቆጠረ ሕገ-ወጥ ንግዱን እንዲያስፋፉና መንግሥትን በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገቢ እንዲያጣ አድርጎታል ተብሏል። ከሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሆነውን…
Read the full story at tikvahethiopia ↗