የመንግሥት ሠራተኞች የፈተና አወቃቀርና ክብደት ማጠቃለያ ይሄ ነው‼

WASULIFEneutral2026-11-16 19:32:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመንግሥት ሠራተኞች የፈተና አወቃቀርና ክብደት ማጠቃለያ ይሄ ነው‼ ​የመንግሥት ሠራተኞች መመዘኛ ፈተና አጠቃላይ ክብደት በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች የተከፋፈለ ሲሆን፣ ዝርዝሩ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 1. የባህሪ ብቃቶች (30%) ይህ ክፍል 12 የባህሪ ብቃቶች ተቀምጠዋል፦ 1. ታማኝነትና ሥነ-ምግባር 2. የህዝብ አገልግሎት ቁርጠኝነት 3. የመግባቢያ ክህሎት 4. የቡድን ሥራና ትብብር 5. ችግር የመፍታት ችሎታ 6. በውጤት ላይ ያተኮረ አስተሳሰብ 7. በደንበኛ/ዜጋ ላይ ያተኮረ አገልግሎት 8. የለውጥ አስተዳደር 9. የመሪነት ችሎታ 10. የውሳኔ አሰጣጥ 11. የግጭት አስተዳደር 12. ሙያዊነትና ተግሣጽ 2. የቴክኒክ ብቃቶች (50%) ይህ ክፍል 15 የቴክኒክ ብቃቶች ተዘርዝረዋል፦ 1. የፖሊሲ ልማትና ትንተና 2. ዕቅድና ፕሮግራም አስተዳደር 3. ክትትልና ግምገማ 4. የውሂብ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]