" እኔ የማላውቀው ፖሊቲካ ነው " - ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ
" እኔ የማላውቀው ፖሊቲካ ነው " - ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ • " በክብር ነው የተቀበልኩት (የአምሳደርነት ሹመቱን) " ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ፣ በኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ታዬ አጽቀሥላሴ የተሰጣቸውን የአምባሳደርነት ሹመት በቀጥታ የሰሙት ከሚዲያ እንደሆነ ገልጸዋል። ይህን የገለጹት " ለአዲስ ማለዳ ጋዜጣ " በሰጡት ቃለምልልስ ነው። ፕሮፌሰር መስፍን፣ ሹመቱ ይፋ በሆነበት ዕለት ስልካቸውን አጥፍተው የቦርድ አባል በሆኑበት " የሳንቴሜዲካል ኮሌጅ " የተማሪዎች ምርቃት ላይ እንደነበሩና ከዛ ወጥተው ስልካቸውን በከፈቱበት ወቅት ዜናውን ከሚዲያ ላይ እንደሰሙ አስረድተዋል። መጀመሪያ ላይ ተፅፈው ያይዋቸውን መረጃዎች "ፌክ" ሊሆኑ የሚችል በሚል እንዳልተደነቁ በኃላ ግን እየጠራ ሲሄድ እውነት መሆኑን እንዳረጋገጡ ገልጸዋል። " አሁንም ቢሆን የት እንደምሄድ አላውቅም " ያሉት ፕሮፌሰር…
Read the full story at tikvahethiopia ↗