" ​ተመራቂዎቹ የእርስ በርስ ጦርነትንና የጦርነት ወሬዎችን የሚቃወሙ መሆኑን ተገንዝቢያለሁ " - አቶ ጌታቸው ረዳ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-16 22:19:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ​ተመራቂዎቹ የእርስ በርስ ጦርነትንና የጦርነት ወሬዎችን የሚቃወሙ መሆኑን ተገንዝቢያለሁ " - አቶ ጌታቸው ረዳ ​በተለያየ የኃላፊነት እርከኖች ላይ የነበሩ 7 ሺህ 420 የቀድሞ የቲዲኤፍ ታጣቂዎች አመራሮች የተሃድሶ (DDR) ስልጠናቸውን አጠናቅቀው መመረቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ። ​መቐለ ውስጥ የሚገኘውን የቀድሞ ታጣቂዎች የማሰልጠኛ ማዕከል ከጎበኙ በኋላ ባጋሩት መረጃ፥ ተመራቂዎቹ ከፍተኛ ፣ መካከለኛ እና ዝቅተኛ የአመራር ድርሻ የነበራቸው መሆናቸውን ገልጸዋል። ከተመራቂዎቹ መካከል፥ ​22 የኮር አመራሮች፣ ​346 የክፍለ ሰራዊት መሪዎች፣ ​4,276 የሬጅመንት አመራር የነበሩ ናቸው ብለዋል። " ​ተመራቂዎቹ የእርስ በርስ ጦርነትንና የጦርነት ወሬዎችን የሚቃወሙ፣ ለዘላቂ ሰላም እና ለመልሶ ግንባታ ከፍተኛ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]