የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኤልኒኖ ክስተት ምክንያት ወደ ዋና ዋና የኃይል ማመንጫ ግድቦች የሚገባው የውሃ መጠን ባለፉት ወራት በአማካይ 20 በመቶ ያህል መቀነሱን ገለጸ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኤልኒኖ ክስተት ምክንያት ወደ ዋና ዋና የኃይል ማመንጫ ግድቦች የሚገባው የውሃ መጠን ባለፉት ወራት በአማካይ 20 በመቶ ያህል መቀነሱን ገለጸ። ተቋሙ ይህንን መረጃ በተከታታይ ክትትል ማረጋገጡን አስረድቷል። የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር አሸብር ባልቻ እንደገለጹት፣ ከሰኔ ወር ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ወደ ግድቦቹ የሚገባውን ውሃ ክትትል ሲደረግበት መቆየቱን ጠቁመው፣ ክትትሉም የተለያዩ የሜትሮሎጂ ትንበያዎችን መሠረት ያደረገ መሆኑን አስረድተዋል። የኤልኒኖ ተጽዕኖው በዋናነት ያረፈው ከጠቅላላ የኃይል ምርት ውስጥ ከፍተኛውን ድርሻ በሚይዙት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና ግቤ ሦስት ላይ ነው። ከጠቅላላ የኃይል ምርት 65 በመቶ በላይ የሚሆነው ከእነዚህ ሁለት ግድቦች የሚገኝ ቢሆንም በክረምቱ ወቅት በታየው የዝናብ እጥረት "እነዚህ ሁለት ኃይል ማመንጫ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗