የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሽረ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ እንደገና ሊጀምር ነው

WELCOMEneutral2026-11-17 06:21:00 UTC
AdYour ad here[email protected]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሽረ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ እንደገና ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ሕዳር 7 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት አቋርጦት የነበረውን ወደ ሽረ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከነገ ጀምሮ እንደገና እንደሚያስጀምር አስታውቋል የአየር መንገዱ ደንበኞች የጉዞ ትኬት ለማስያዝ በአቅራቢያቸው ወደሚገኘው የአየር መንገዱ ቢሮ በመሄድ ወይም በ6787 የጥሪ ማዕከል በመደወል አገልግሎቱን መጠቀም እንደሚችሉ አሳውቋል The post የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሽረ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ እንደገና ሊጀምር ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]