ተጠባቂው የአሜሪካ ቻይና እና ሩሲያ ፕሬዚዳንቶች የሦስትዮሽ ስብሰባ

WELCOMEneutral2026-11-17 06:21:00 UTC
AdYour ad here[email protected]
ተጠባቂው የአሜሪካ ቻይና እና ሩሲያ ፕሬዚዳንቶች የሦስትዮሽ ስብሰባ

አዲስ አበባ ሕዳር 7 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና ከሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሊወያዩ ነው የሦስቱ ሀገራት መሪዎች በመጪው ሀሙስ ፊት ለፊት ተገናኝተው ለመጀመሪያ ጊዜ በሚያደርጉት የሦስትዮሽ ስብሰባ ላይ ስለ ዓለም ሰላም እንደሚነጋገሩ ተገልጿል የመሪዎቹ ስብሰባ በቻይናዋ ሼንዠን ከተማ ከሚካሄደው የእስያና ፓስፊክ ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ … The post ተጠባቂው የአሜሪካ ቻይና እና ሩሲያ ፕሬዚዳንቶች የሦስትዮሽ ስብሰባ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]