የሕገ ወጡ ህወሓት ተልዕኮ ሰለባ የሆኑ ወጣቶች ወደ ሰላማዊ መንገድ ሊመለሱ ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ

WELCOMEneutral2026-11-17 06:21:00 UTC
AdYour ad here[email protected]
የሕገ ወጡ ህወሓት ተልዕኮ ሰለባ የሆኑ ወጣቶች ወደ ሰላማዊ መንገድ ሊመለሱ ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ ሕዳር 7 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን አጉል ተልዕኮ ሰለባ የሆኑ ወጣቶች ወደ ሰላማዊ መንገድ እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበዋል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር አወሉ አብዲ እና አቶ ጌታቸው ረዳ በመቐለ የተሃድሶ ሥልጠና ካጠናቀቁ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያይተዋል ሥልጠናውን ካጠናቀቁት ከ16 በመቶ በላይ የሚሆኑ … The post የሕገ ወጡ ህወሓት ተልዕኮ ሰለባ የሆኑ ወጣቶች ወደ ሰላማዊ መንገድ ሊመለሱ ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]