ከአራት ሰዎች በላይ እንዳይሰበሰቡ የሚከለክል ትዕዛዝ ተላለፈ‼
ከአራት ሰዎች በላይ እንዳይሰበሰቡ የሚከለክል ትዕዛዝ ተላለፈ‼ የትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ ዞን ኮማንድ ፖስት ግብረ ኃይል ዛሬ ማክሰኞ ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ፣ ሽረን ጨምሮ በመላው ዞኑ ከአራት ሰዎች በላይ መሰብሰብን የሚከለክልና የምሽት የሰዓት እላፊ ገደብን የሚጥል ትዕዛዝ አስተላለፈ። በትግራይ ቴሌቪዥን ይፋ በሆነው በዚህ ትዕዛዝ መሰረት፣ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ባጃጆች፣ ሞተር ሳይክሎችና ከአምቡላንስ ውጪ ያሉ ማንኛውም ተሽከርካሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከልክሏል። የዞኑን ሰላምና ጸጥታ ለማስፈን እንዲሁም የተፈጥሮ ሃብትን በአግባቡ ለመጠቀም ያለመው ይህ መመሪያ በአጠቃላይ አምስት ክልከላዎችን አካቷል።በአጠቃላይ ከአራት ሰዎች በላይ እንዳይሰበሰቡ ተከልክሏል። ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇…
Read the full story at wasulife ↗