እስራኤል 90 የኑክሌር ጦር መሣሪያዎች አሏት ተባለ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-17 19:08:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

እስራኤል 90 የኑክሌር ጦር መሣሪያዎች አሏት ተባለ‼️ በዲሞና በሚስጥራዊው ማዕከል አዲስ ግንባታዎች መካሄዳቸው ታውቋል። እስራኤል የኑክሌር መሣሪያ እንዳላት ወይም እንደሌላት ሁልጊዜም በይፋ አታረጋግጥም፤ አትክድምም። ሆኖም የሳይንስ ሊቃውንት ፌዴሬሽን (FAS) ይፋ ያደረገው አዲስ ጥናት ሀገሪቱ 90 የሚደርሱ የኑክሌር ጦር መሣሪያዎች እንዳሏት በድጋሚ አስታውሷል። በዘገባው ላይ በሳተላይት ምስሎች እንደተመላከተው፣ በዲሞና በሚገኘው «ሺሞንፔሬስ ኔጌቭ የኑክሌር ምርምር ማዕከል» አካባቢ አዳዲስና ትኩረት የሚስቡ የግንባታ እንቅስቃሴዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። ተመራማሪዎች እነዚህ አዳዲስ አወቃቀሮች ለጦር መሣሪያ ማሰባሰቢያነት ወይም ለፕሉቶኒየም ማምረቻነት ሊውሉ እንደሚችሉ ጥርጣሬ አላቸው። የባለሙያዎች ግምት እንደሚያሳየው ከሆነ እስራኤል ካላት የቁሳቁስ አቅም አንጻር እስከ 200…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]