ኮፕ 32 – ኢንቨስትመንትን ለመሳብና ለዘላቂ ሀገራዊ ልማት
አዲስ አበባ ሕዳር 9 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 32) ታስተናግዳለች በጉባኤው ከዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ዲፕሎማሲ መድረክነት ባለፈ ለኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ የኢኮኖሚ ዕድልን ይዞ ይመጣል ኢትዮጵያ ጉባኤውን በጥራት ከማስተናገድ ባሻገር ዓለም አቀፍ ትኩረትን ወደ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት (FDI) እና ወደ ዘላቂ ልማት ለመቀየር አስፈላጊውን የዝግጅት ሥራዎች … The post ኮፕ 32 – ኢንቨስትመንትን ለመሳብና ለዘላቂ ሀገራዊ ልማት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗