ታዳጊ አትሌቶች የኢትዮጵያን የድል ጉዞ የሚያድሱ ሀገራዊ ኩራቶች ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

WELCOMEneutral2026-11-18 06:20:26 UTC
AdYour ad here[email protected]
ታዳጊ አትሌቶች የኢትዮጵያን የድል ጉዞ የሚያድሱ ሀገራዊ ኩራቶች ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ ሕዳር 9 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታዳጊ አትሌቶች የኢትዮጵያን የድል ጉዞ የሚያድሱ ሀገራዊ ኩራቶች ናቸው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ታዳጊ አትሌቶቹን በአካል አግኝተው ማበረታታቸውን ገልጸዋል ታዳጊዎቹ በአፍላ ዕድሜያቸው በዓለም መድረክ ባሳዩት ብቃትና ባስመዘገቡት ድል የሀገራቸውን ሰንደቅ ዓላማ በክብር ከፍ ማድረጋቸውን አውስተዋል ይህ … The post ታዳጊ አትሌቶች የኢትዮጵያን የድል ጉዞ የሚያድሱ ሀገራዊ ኩራቶች ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]