ኢትዮጵያ የኢጋድ ስምምነት ወደ ትግበራ በመግባቱ የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላለፈች
አዲስ አበባ ሕዳር 8 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2023 የጸደቀው አዲሱ የኢጋድ ማቋቋሚያ ስምምነት ወደ ተግባር በመግባቱ የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላለፈች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ስምምነቱ በትናንትናው ዕለት ወደ ትግበራ መግባቱን ተከትሎ ለተቋሙና ለአባል ሀገራቱ የደስታ መልዕክት አስተላልፏል ስምምነቱ ወደ ተግባር መግባቱ አባል ሀገራቱ በተቋሙ ቀጣይነትና በቀጣናው በሚኖረው ሚና ያላቸውን የጋራ እምነት … The post ኢትዮጵያ የኢጋድ ስምምነት ወደ ትግበራ በመግባቱ የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላለፈች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗