ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) የኮፕ29 ፕሬዚዳንት ከነበሩት ሙክታር ባባዬቭ ጋር ተወያዩ

WELCOMEneutral2026-11-18 06:20:26 UTC
AdYour ad here[email protected]
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) የኮፕ29 ፕሬዚዳንት ከነበሩት ሙክታር ባባዬቭ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ሕዳር 8 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የኮፕ32 ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከአዘርባጃን ፕሬዚዳንት የአየር ንብረት ጉዳዮች ልዩ ተወካይና የኮፕ29 ፕሬዚዳንት ከነበሩት ሙክታር ባባዬቭ ጋር ተወያይተዋል በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት ትብብርና የልምድ ልውውጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን 32ኛውን የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባኤ (ኮፕ32) ሀሳብ የተለዋወጡ ሲሆን ልዩ … The post ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) የኮፕ29 ፕሬዚዳንት ከነበሩት ሙክታር ባባዬቭ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]