የኢትዮጵያ የዘመኑ ሉዓላዊነት በምግብ ራስን በመቻልና በዲጂታል አቅም ይረጋገጣል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ ሕዳር 8 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዘመኑ ሉዓላዊነት በምግብ ራስን በመቻልና በዲጂታል አቅም ይረጋገጣል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ዘመናዊ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛትን ለመታገል የተቋቋመው “ለሕዝቦች ነፃነት” ዓለም አቀፍ ንቅናቄ ጠቅላላ ጉባዔ በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ ነው በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በጉባኤው … The post የኢትዮጵያ የዘመኑ ሉዓላዊነት በምግብ ራስን በመቻልና በዲጂታል አቅም ይረጋገጣል – አቶ አደም ፋራህ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗